እንኳን ደህና መጣችሁ! አገልግሎታችን፡ በአፍሪካ ቀንድ ያሉ በወንጌል ላለተደረሱ ህዝቦች፣ በገጠር ለሚኖሩ ማንበብና መጻፍ ለማይችሉ ሰዎች፣ እናም በየከተማውና በውጭ ሀገራት የሚኖሩ ስለክርስቶስ አዳኝነት ላለተረዱ ወጣቶችና ተተኪው ትውልድ ሁሉ ወንጌል ማድረስ፡፡ ጣፋጭ ቃሉ በመረብ ገጻችን ከምናስተላልፋቸው መልዕክቶች በተጨማሪ በቴሌግራም በየዕለቱ የምናቀርበውን የድምጽ መልዕክት ለመከታተል ምክረጸባዖት የሚለውን ይጫኑ፡፡ አስተያየትዎንም በዚሁ ቻናል ያሳውቁን፡፡ የተባረከ ጊዜ! ምክረ ጸባዖት ይህንን ምስል ይጫኑ!